_ _    _ _____  ___   __                       
 __      _(_) | _(_)___ / ( _ ) / /_   ___ ___  _ __ ___  
 \ \ /\ / / | |/ / | |_ \ / _ \| '_ \ / __/ _ \| '_ ` _ \ 
  \ V  V /| |   <| |___) | (_) | (_) | (_| (_) | | | | | |
   \_/\_/ |_|_|\_\_|____/ \___/ \___(_)___\___/|_| |_| |_|

18 September

18 Septemberጎርጎርያን ካሌንዳርቀን ስም በእንግሊዝኛ ሲሆን ይህ ቀን በኢትዮጵያ አቆጣጠር (ከ1892 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2091 ዓ.ም. ድረስ) በዘመነ ማቴዎስ፣ በዘመነ ማርቆስና በዘመነ ሉቃስ መስከረም 8 ቀን ማለት ነው። በዘመነ ዮሐንስ ግን (ዘመነ ሉቃስ የሥግር ዓመት በመሆኑ) መስከረም 7 ቀን ላይ ነው።

ከ1892 ዓ.ም. አስቀድሞ ወይም ከ2091 ዓ.ም. በኋላ ለሆኑት ዓመታት ግን በሌላ ቀን ላይ መሆኑን ይገንዘቡ። ለእነዚያ ዓመቶች ይህ የቀን መለወጫ መሣርያ Archived ሜይ 12, 2015 at the Wayback Machine ይረዳል።